Read it use it! Use it or lose it! The choice is yours!
Kana beektu?
Qormaata irratti milkaa'uuf qo'achuun qofti ga'a miti! Toftaa qormaata ittiin hojjetan beekuu fi fayyadamuun murteessaadha. Kun saayinsiidha. Garuu gama kanaan hanqina (weakness) guddaa qaban barattoonni keenyaas, kitaabban magaalaarra jiraniis. Barattoonni hedduun qormaata irratti qabxii gad-aanaa kan fidan waan hin qo'atiniif ykn waan hin beekiin qofaaf miti; rakkoo qormaata hojjechuu waan qabaniifi! Kana qorannaaleen baay'een mirkaneessaniiru; anaa fi atis namoota akkanaa baay'ee beekna! Kanaafi irra daddeebi'ee, barreeffamoota "Exam Techniques.. ." jedhu qopheesse bilisaan isiniif maxxansaa jira.
Adaraa keessan dubbisaa, itti fayyadamaa!
በፈተና ስኬታማ ለመሆን ማጥናት ብቻውን በቂ አይደለም! የፈተና ጥበብ ማወቅ ና መጠቀም ያስፈልጋል! ይሄ ሳይንስ ነው። ነገር ግን በዚህ ረገድ ተማሪዎቻችን ና ገበያ ላይ ያሉ መፅሐፍት ትልቅ ድክመት አለባቸው። ብዙ ተማሪዎች ባለማጥናታቸው ወይም ባለማወቃቸው ሳይሆን ፈተና መስራት ባለመቻላቸው ብቻ ዝቅተኛ ውጤት ያመጣሉ። ይሄ በብዙ በጥናቶችም ተረጋግጧል፤ እኔም እናንተም እንደዚህ አይነት በርካታ ተማሪዎችን እናውቃለን፤ መጥቀስ እንችላለን! ለዚህ ነው ደጋግሜ "Exam Techniques.. ." የሚል ፅሁፎች አዘጋጅቼ በነፃ እየለጠፍኩላችሁ ያለሁት! አደራችሁን አንብቧቸው፤ ተጠቀሟቸው። ይሄም ፅሁፍ አንዱ ነው።

The next links are scientific strategies!
Additional Topics (Here all in ONE)!
Under the followings links, you can get all the topics (under each link, there are a lot of topics) covered in Yes Supportive Education Service!
Comments
Post a Comment